እንኳን ወደ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በፊላደልፊያ የዩቱዩብ ገፅ በደህና መጡ! Welcome to the Official YouTube Channel of the Ethiopian Evangelical Church of Philadelphia! Click / @eecpethiopianevangelicalch9879 to subscribe. አድራሻ | Address: 822 Lincoln Ave, Prospect Park, PA 19076 መደበኛ የቤተ ክርስቲያን መርሃ ግብሮች: ➥ የጸሎትና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ሰኞ - አርብ 6:00 AM -10:00 AM ➥ የፀሎት የእግዚአብሔር ቃል እና የአምልኮ ጊዜ | እሁድ 10 AM- 12:30 PM ➥ የወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ማክሰኞ 7:00 PM - 9:00 PM ➥ የሳምንት አጋማሽ አገልግሎት | ረቡዕ 6:30 PM - 8:00 PM ➥ የጸሎት እና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ | አርብ 6:00 PM - 11:00 PM Weekly Programs & Services: ➥ A time of Prayer and Bible Study | Monday - Friday 6:00 AM -10:00 AM ➥ A time of Prayer, sharing God’s Word and Worship | Sunday 10 AM- 12:30 PM ➥ Young Adult Bible Study | Tuesday 7:00 PM - 9:00 PM ➥ Midweek Service | Wednesday 6:30 PM - 8:00 PM ➥ A time of Prayer and Sharing the Word | Friday 6:00 PM - 11:00 PM Thank you for being here and partnering with us in God’s work! እዚህ ስለተገኛችሁና እና በእግዚአብሔር ሥራ ከእኛ ጋር ስለተባበራችሁ እናመሰግናለን! ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችን ይጎብኙ! Visit our website for more information! https://eecphilly.org/