እንደ እርግብ የዋህ ሁኑ  is live

እንደ እርግብ የዋህ ሁኑ is live

Dove is small wild bird that is related to pigeons. Dove is often used as a symbol of peace. Dove does not harm others. A person who does not want war and Any one who does want peace considered as dove whom the symbol of peace#Shorts እንደ እርግብ የዋህ ሁኑ እርግብ በብዛት የሰላም ምልክት ሆና ትጠቀሳለች። በምንም መልኩ በማንም ላይ ጉዳት ለማድረስ የማትሞክር ገራገር የወፍ ዝርያ ናት። እርግብ አነስተኛና ክንፍ ካላቸው በራሪ ወፍ ከቤት እንስሳት ውስጥ የማትመደብ እንሰሳ ናት። ኢትአፍሪካ ወ.መ.ሁ.