Track 02 Gudaye  | ጉዳዬ | Aster Abebe Vol 2

Track 02 Gudaye | ጉዳዬ | Aster Abebe Vol 2

Experience the beautiful track 02 "Gudaye" by Aster Abebe in this video from her Vol 2 album. Listen and enjoy the soulful melodies and powerful Message. #asterabebe #Asterabebenewmezmure #Gudaye #mezmure Executive Producer Sofi Girma Music Production Heaven's Touch Studios Music Arrangement Illasha Fekadu Bass Amanuel Wolde Guitar Bereket Demeke Mixing and Mastering Robel Dagne Choir Illasha Fekadu Betty Lyrics ለሚያወራህ ውበት ለሚለብስህ ጌጥ ሮጦ ለተጠጋህ የማምለጫ አለት ህይወት ከሞት ወዲያ እርስቱ ላረገህ ለአፍታ እንኩዋን የማትጎድል ለሰው ሙላቱ ነህ አንተን ነው እንጂ ጥብቅ አድርጎ መያዝ ያዘኝ እያሉ ማልዶ በጠዋት በአንተው እጅ ደምቆ መዋል ደጅ እየጠኑ አንተን ነው እንጂ ጥብቅ አድርጎ መያዝ ያዘኝ እያሉ ማልዶ በጠዋት በአንተው እጅ ነቅቶ መዋል ደጅ እየጠኑ አይኔን ጉዳዬ ላይ ማድረግ ፍለጋዬን እድሜ ልክ መፈለግ ናፍቆቴን ሳላርፍ መናፈቅ ጉጉቴን ሳልደክም መፈለግ እንዲሆንልኝ ይብዛልኝ ጸጋህ ጊዜው ደርሶ እስክደርስ አንተ ጋ ገባ ወጣ እግሬ ሳይልብኝ ፍለጋዬ ሳትጎድል ብዛልኝ በድነቴ ጠዋት በገባኸኝ ማግስት ጨዋታ ወሬዬ መወደዴን ማድነቅ ዘምሬህ አልጠግብ አውርቼህ አልረካ ይቺህ ትንሽ ልቤ ለፍቅርህ ሸፍታ አልደግ አንተላይ እራሴን አልቻል አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ ልኑር እንደፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ ጉዳዬ አንተው ነህ መናፈቄ መምጣትህን ጉጉቴ አይኔ እስከሚያይህ ሁሌ ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ እስከ እድሜዬ መቋጫ ሁሌ ሁሌ ሁሌ ኢየሱስን ብቻ እስከ ዕድሜዬ መቋጫ ሁሌ ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ እስከ እድሜዬ መቋጫ ሁሌ ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ እስከ እድሜዬ መቋጫ አይኔን ጉዳዬ ላይ ማድረግ ፍለጋዬን እድሜ ልክ መፈለግ ናፍቆቴን ሳላርፍ መናፈቅ ጉጉቴን ሳልደክም መፈለግ እንዲሆንልኝ ይብዛልኝ ጸጋህ ጊዜው ደርሶ እስክደርስ አንተ ጋ ገባ ወጣ እግሬ ሳይልብኝ ፍለጋዬ ሳትጎድል ብዛልኝ   / hallelujah   https://open.spotify.com/album/68Nsi4... Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited Copyright © Aster Abebe