Track 03 Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2

Track 03 Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2

Listen to Track 03 Hallelujah | ሃሌሉያ | by Aster Abebe on Vol 2 of her music collection. Enjoy the soulful melodies and powerful Message. #asterabebe #Asterabebenewmezmure #halelujah #mezmure Executive Producer Sofi Girma Music Production Heaven's Touch Studios Music Arrangement Abenezer Dawit Mixing and Mastering Robel Dagne Lead Guitar Abenezer Dawit Sax Nayad Yadeta Choir Arrangement Abenezer Dawit Meti Abera Rediet በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው ያንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ተባረክ እልሃለሁኝ (8) ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ በመጨነቅ ስርአትህን በመማጸን መጓደድን በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ ከአንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት አቤት ብዬህ አለኝ ማለት ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር ሆኖልኛል ስምህ ይክበር ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ አሃ ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ አሃ ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ በማለዳ ሃሌሉያ በቀትር ሃሌሉያ በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ ሳይቀየር ሃሌሉያ እላለው ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ያሌሉያ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ   / hallelujah   https://open.spotify.com/album/68Nsi4... Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited Copyright © Aster Abebe